መልስ:- ወደ ፎርም(ቅፅ) (page) በመሄድ የአባላት መረጃ ማሻሻያ መጠየቂያ ቅፅ ይሙሉ
2. የቤተሰብ ሁኔታ ለውጥ የት ላሳውቅ? (አዲስ ልጅ መወለድ፤ ከ24 ዓመት በላይ ልጆችን ማሳወቅ፤የትዳር ሁኔታ ለውጥ ካለ ለማሳወቅ)…
መልስ:- ወደ ፎርም(ቅፅ) (page) በመሄድ የአባላት መረጃ ማሻሻያ መጠየቂያ ቅፅ ይሙሉ
3. ሀዘን ደርሶብኛል ምን ላድረግ ?
መልስ:- ለቤተሰብ ሙሴዎች ወይም የዕድሩን ሕዝብ ግኑኝነት ክፍል ይደውሉ:: 301-532-5996 ወይም ኢሜይል ያድርጉ፡ membersexecutive@styaredaidsociety.org
4. ለሀዘንተኛ ቤተሰብ ክፍያ መጠየቅን በተመለከተ ማንን ልጠይቅ?
መልስ:-የዕድሩን ፋይናንስ ወይም ለሕዝብ ግኑኝነት ክፍል finance@styaredaidsociety.org
5. ስብሰባ ላይ መገኘት አልችልም ምን ላድረግ?
መልስ:- ወደ ፎርም ማህደር(page) በመሄድ የፈቃድ መጠየቂያ ቅፅ እንዲሞሉ እንጠይቃለን ወይም 301-532-5996 ላይ በመደወል በቂ ምክንያት ከማስረጃ ጋር ማቅረብ ይችላሉ::
6. ACH ክፍያዬን በተመለከት ጥያቄ አለኝ ባንክም ቀይሬአለሁ?
መልስ:- በ24 ሰዓት ውስጥ finance@styaredaidsociety.org ኢሜይል በማድረግ ወይም 301-532-5996 ላይ በመደወል ያሳውቁ::
7. ዕድሩ አዲስ ተመዝጋቢ መቼ ይቀበላል? የዕድሩ አባል ለመሆን የሚጠበቅብኝ ምንድነው?
መልስ:- ዕድሩ አዲስ ምዝገባ ሲኖረው የምዝገባ ጊዜና ሂደቱን በበቂ ሁኔታ የሚያሳውቅ ሲሆን አባል ለመሆን የሚጠይቀውን መስፈርት አያይዞ የሚያሳውቅ ይሆናል:: ለበለጠ መረጃ 301-532-5996 ላይ መደወል ይችላሉ ወይም ኢሜይል membersexecutive@StYaredAidSociety.org፣ secratory@styaredaidsociety.org
8. ሀሳብ፣ አስተያየት መስጠት እፍእልጋለሁ የት ላስቀምጥ?
መልስ: ሀሳብና አስተያየት ካልዎት በኢሜል secratory@styaredaidsociety.org ይላኩልን ወይም 301-532--5996 ላይ ይደውሉ
9. የቤተሰብ ሙሴዎችን ለማግኘት ምን ላድረግ?
መልስ:-
ቤተ-መርቆሪዮስ
አቶ ቦጋለ (240) 423-8328
2. ወ/ሮ ኤደን (240) 491-6792
ቤተ-ዮሃንስ
አቶ አብዩ (240) 643-4160
ወ/ሮ ፍኖት (240) 432-4474
ቤተ-ኪዳነምሕረት
አቶ አማረ (240) 476-9430
አቶ አክሊሉ (202) 280-0221
ቤተ- አቡነ ኪሮስ
ወ/ሮ ትዕግስት 301-237-4881
አቶ ፍሬሰው 240-505-1607
10. ዕድሩን በገንዘብ ለመደገፍ እፈልጋለሁ?
መልስ:- በዜል(Zelle) ቁጥር 301-532-5996 ይጠቀሙ ለበለጠ መረጃ finance@styaredaidsociety.org, styarededir@styaredaidsociety.org